ተፍጥሮአዊ ወሊድ መቆጣጠርያ

ተፍጥሮአዊ ወሊድ መቆጣጠርያ የወር አበባ ነቀላ ና የመሳሰሉት በዛሬው ፖስታችን እንዴት የወር አበባን ለወሊድ መቆጣጠርያነት መጠቀም አንደሚቻል እናያለን:: ወደ ሳይንሱ በጥልቁ ሳንገባ በፊት በቀላል አባባል የወር አበባን ለወሊድ መቆጣጠሪያ ስንል ምንማለታችን ነው ? በአማካይ የወር አበባ ዑደት(cycle)  28-29 ቀናት የፈጃል: ቢሆንም እንቁላል ለመፈጠር 14 ቀናት በአማካይ ይወስዳል። ግን አንቁላል ከተፍጠረ ቦሀላ 3-5 ቀናት ብቻ ነው በሕይወት ሊቆይ የሚቺለው : በተመሳሳይ ሁኔታ ስፐርምም በሕይወት የሚቆየው 5-6 ቀናት ነው : ከነዚህ ቀናት ውጪ የግብረ ስጋ ግንኝነት : ብናደርግ የማርገዛችን  ዕድል ጠባብ ነው :: የወር አበባን ዑደት በመጠቀም እርግዝናን በ70ፐርሰንት መቀነስ ይቻላል:: ቀጥሎ…

Read More